Kelem Amba Primary and Middle School
Announcement ለዲፓርትመንት እና ለክበብ ተጠሪ መምህራን በሙሉ፡-

ለዲፓርትመንት እና ለክበብ ተጠሪ መምህራን በሙሉ፡-

28th April, 2025

የሚያዝያ ወር ሪፖርት እስከ 24-08-17 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ እንድታስገቡ እንዲሁም በሪፖርቱ መካተት ያለባቸው፡-

Ø  በአጠቃላይ የተሰሩ ስራዎች በጥንካሬ እና በክፍተት እና የተወሰዱ የመፍትሔ ሀሳቦች በዝርዝር መቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- እስከ 24-08-17 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ ሪፖርት የማያስገባ መ/ር ኃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል፡፡


ት/ት ቤቱ





 

.

Copyright © All rights reserved.

Created with